የወንጌል ቃል በቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለፀው የወንጌል የመጀመሪያውን ትረካ እንደ ስክሪፕቱ በመጠቀም የማቴዎስን፣ የማርቆስን፣ የሉቃስንና፣ የዮሐንስን ወንጌሎች ጨምሮ በታሪክ ውስጥ ካሉት እጅግ ቅዱስ ፅሁፎች በአንድ ላይ አዲስ ብርሀን ይፈጥራል።

የትዕይንት ክፍል

  • የማቴዎስ ወንጌል

    የማቴዎስ ወንጌል በጥንቶቹ የክርስቲያን ዘመናት ውስጥ በጣም ተወዳጅ የሆነ ወንጌል ነበረ። ከአይሁድ ዐለም መለየት ሲጀምር ለክርስቲያን ማሕረሰብ የተጻፈው፣ የማቴዎስ ወንጌል እንደ መሲህ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን አዳኝነት የሚያመለክቱ የብ... more

    3:10:00
  • የማርቆስ ወንጌል

    የማርቆስ ወንጌል የጥንቱ እየሱስን ታሪክ የወንጌልን ፅሑፍ ቃል በቃል በስክሪኑ ላይ ያመጣል። በሎም ፕሮጀኽት የተቀረፀ

    2:03:23
  • የሉቃስ ወንጌል

    የሉቃስ ወንጌል ከማንም በላይ ከጥንታዊ የህይወት ታሪክ ምድብ ጋር ይስማማል። ሉቃስ፣ እንደ ክስተቶች ተራኪ፣ ኢየሱስን የሰዎች ሁሉ አዳኝነቱን፣ ሁልጊዜም ከድሆች እና ባዷቸውን የሆኑ ረዳትነቱን ያሳየዋል። በልዩ ሁኔታ የተገነቡ ስብስቦች... more

    3:24:51
  • የዮሐንስ ወንጌል

    የዮሐንስ ወንጌል የመጀመሪያው በፊልም የቀረጰ በመጽሐፍ ቅዱሳዊው ጽሑፍ ነው። የዋናውን የኢየሱስን ትረካ እንደ ስክሪፕቱ በመጠቀም ፡ ቃል በቃል ፡ ይህ ጥልቅ እና አስደናቂ ፊልም በታሪክ ውስጥ ካሉት እጅግ ቅዱስ ጽሑፎች በአንዱ ላይ አ... more

    2:40:39